![Sheger FM 102.1 Radio](/img/default-banner.jpg)
- Видео 4 948
- Просмотров 56 093 236
Sheger FM 102.1 Radio
США
Добавлен 10 мар 2013
#ShegerFM #Ethiopia #ሸገርኤፍኤም102.1
Sheger FM 102.1 'Yenanetew Radio' is the first private radio station in Ethiopia on air since October 4,2007. We are proud to be Ethiopians and we love our country more than anything! Hear us live on www.ShegerFM.com
ሬዲዮ መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ መሰናዶውን እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (Information & Entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

በተደጋጋሚ ጎርፍ የሚፈትናት የአፍሪካ መዲና
ሰኔ 29፣ 2016
ሰኔ ግም ብሏል፡፡
ክረምቱ ገብቷል፡፡
ክረምቱ ለአዲስ አበቤዎች እና ጎዳናዎች ስጋት ሆነው በተደጋጋሚ ታይቷል፡፡
ጎርፉ ከቱቦው አቅም በላይ ሆኖ ወደ ጎዳናው እየፈሰሰ ነው፡፡
እግረኛውንም ተሽከርካሪዎችንም ወዲያ ወዲያ ሲያውክ በተደጋጋሚ ታይቷል፡፡
የጫት ገራባው ፣ የውሃ መያዣ ላስቲኩ እና ሌላውም ደረቅ ቆሻሻ የውሃ መውረጃውን እያዘጋው ችግሩ ሲያከፋው ይታያል፡፡
ታዲያ ምን ተሻለ ምንስ እየተሰራ ነው?
ምህረት ስዩም
Telegram: tinyurl.com/yc6tfzsw

Просмотров: 88
Видео
የወለጋ ተፈናቃዮች በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ?
Просмотров 60
ሰኔ 29፣ 2016 ከኦሮሚያ ክልል በተለይ በምዕራብ እና ምስራቅ ወለጋ፣ ሆሮጉድሩ እና ቄለም ወለጋ ዞኖች ውስጥ በነበሩ ጥቃቶች የተነሳ በርካቶች ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል፡፡ በሕይወት የተረፉትም ቄያቸውን ጥለው ወደ ተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው ሄደዋል፡፡ የቤተሰብ አባሎቻቸው ተገድለውባቸው፣ ንብረታቸው ተቃጥሎ መጠለያ ፍለጋ ወደ አማራ ክልል ደብረ ብርሃን የሄዱት ቁጥራቸው ቀላል አይደለም፡፡ ከእነዚህ ተፈናቃዮች መካከል የተወሰኑት ወደ ቀድሞ ቀያቸው ተመልሰዋል፡፡ ተመላሾቹ ተፈናቃዮች በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ? ማርታ በቀለ Telegram: tinyurl.com/yc6tfzsw
የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ሪፖርት
Просмотров 140Час назад
ሰኔ 29፣ 2016 ኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት አያያዝ እንዴት ከረመ? የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፤ ከሰኔ ወር 2015 እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም ያለውን ጊዜ የሚሸፍን ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ባለ 132 ገጹ ሪፖርት የኢትዮጵያን ሰብአዊ መብት ሁኔታን ጠቅለል ባለመልኩ የያዘ ነው፡፡ መልካም ጎኖች፣ አሳሳቢ ጉዳዮች እና ምክረ ሀሳቦች በሪፖርቱ ተካተዋል፡፡ የትጥቅ ግጭቶች ለሰብአዊ መብቶች ጥሰት ዋነኛ ምክንያት ሆነው ቀጥለዋል ብሏል ሪፖርቱ፡፡ የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ መፅደቅን በአመቱ የታየ መልካም እምርታ ሲል ሪፖርቱ ጠቅሶታል፡፡ ያሬድ እንዳሻው Telegram: tinyurl.com/yc6t...
Sheger FM Tintane ሩሲያ እና ዩክሬይን ጦርነት! @ShegerFM1021Radio
Просмотров 4,8 тыс.20 часов назад
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport news,yealemquan...
የጉራጊኛ ድምፃዊ ደሳለኝ መርሻ - Dessalegn Mersha - On Sheger Meznagna - በወንድሙ ሀይሉ @ShegerFM1021Radio
Просмотров 59321 час назад
‘’ከርከሮ፤ ማለት የዱር እንስሳት ሳይሆን አትግደርደሪ ማለት ነው’’ ድምፃዊ ደሳለኝ መርሻ የጉራጊኛ ድምፃዊ ደሳለኝ መርሻ በሸገር መዝናኛ ዝግጅት ከወንድሙ ሀይሉ ጋር ያደረጉት ቆይታ ሰኔ 28፣ 2016 Telegram: tinyurl.com/yc6tfzsw
ሸገር ሼልፍ - በአንዱዓለም ተስፋዬ Andualem Tesfaye - ሰኔ 28፣2016
Просмотров 6 тыс.23 часа назад
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport news,yealemquan...
Sheger FM ማንን ምን እንጠይቅልዎ - “አልፋ ዩንቨርስቲ ዲግሬዬን ከለከለኝ” #GirmaFisseha @ShegerFM1021Radio
Просмотров 1,9 тыс.4 часа назад
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport news,yealemquan...
Sheger Tintane - ኧረ ለመሆኑ ኬንያ ከአህጉሩዋ ውጭ ፀጥታ አስከባሪ ለመላክ ለምን ፈለገች? @ShegerFM1021Radio
Просмотров 5 тыс.4 часа назад
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport news,yealemquan...
Sheger Werewoch - እስራኤል የካሐን ዩኒስ ከተማ ነዋሪዎች ለቀው እንዲወጡ አዘዘች!
Просмотров 3,6 тыс.7 часов назад
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport news,yealemquan...
Sheger FM ማንን ምን እንጠይቅልዎ - እውነት አንድ ቤት ለሁለቱ ሰጥተናል፤ ግን አሰራርና መመሪያው በፈቀደው መሰረት ተስተናግደዋል!
Просмотров 6 тыс.7 часов назад
#Ethiopia #ShegerFM #ማንንምንእንጠይቅልዎ shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yec...
"በ 2024 በማራቶን ከሱቱሜ የተሻለ ጥሩ ውጤት ያስመዘገበ ኢትዮጰያዊ አትሌት የለም!"አሰልጣኝ ብርሃኑ"ውጤት እንዴት መምጣት እንዳለበት የሚያስተምረን የለም
Просмотров 1,2 тыс.9 часов назад
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport news,yealemquan...
Sheger Cafe Dr. Mesele Terecha With Meaza Birru on Post Adwa Health and Sanitary Issues. Part 3
Просмотров 2,1 тыс.9 часов назад
#ሸገር_ካፌ #DR.MseleTerecha #MeazaBirru #interview shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister city,esheteassefaprogram,sport...
Sheger Mekoya - በርካታ መሪዎች የሚከተሉትን የእልህ ገደል ደረመሱት ! “እጅ ሰጥቻለሁ” ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ! William Ruto በእሸቴ አሰፋ
Просмотров 136 тыс.9 часов назад
#Mekoya #William_Ruto #EsheteAssefaWillaimRuto shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister city,esheteassefaprogram,sport,...
Sheger Cafe - Abdu Ali Higera With Meaza Birru በወንጀል ተግባር የተገኘ ገንዘብን የማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ላይ !
Просмотров 53 тыс.14 часов назад
Sheger Cafe - Abdu Ali Higera With Meaza Birru በወንጀል ተግባር የተገኘ ገንዘብን የማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ላይ ! የህግ አወጣጥ ስርዓታችን ምን ይመስላል? shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms shegerbestradio,sh...
Yechewata Engida በኢትዮጵያ አየር ኃይል ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደረጉት ኮሎኔል ሥምረት መድኃኔ ጨዋታ 3ኛ ሳምንት ክፍል2@ShegerFM1021Radio
Просмотров 5 тыс.14 часов назад
#Ethiopia #ShegerFM #YechewataEngida #ኮሎኔል_ሥምረት_መድኃኔ_ጨዋታ shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister city,esheteassefaprog...
Yechewata Engida በኢትዮጵያ አየር ኃይል ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደረጉት ኮሎኔል ሥምረት መድኃኔ ጨዋታ 3ኛ ሳምንት ክፍል1@ShegerFM1021Radio
Просмотров 6 тыс.14 часов назад
Yechewata Engida በኢትዮጵያ አየር ኃይል ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደረጉት ኮሎኔል ሥምረት መድኃኔ ጨዋታ 3ኛ ሳምንት ክፍል1@ShegerFM1021Radio
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለቀረበበት ቅሬታ ምላሹ ምንድነው?
Просмотров 72214 часов назад
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለቀረበበት ቅሬታ ምላሹ ምንድነው?
‘’ አዋጁ መንግስት ራሱ ከሳሽ ራሱ ዳኛ እንዲሆን የሚረዳው ነው’’
Просмотров 1,1 тыс.16 часов назад
‘’ አዋጁ መንግስት ራሱ ከሳሽ ራሱ ዳኛ እንዲሆን የሚረዳው ነው’’
መንግስት እና በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ያልተማመኑበትን ምክንያት…
Просмотров 2 тыс.16 часов назад
መንግስት እና በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ያልተማመኑበትን ምክንያት…
Sheger Shelf - by Andualem Tesfaye - ሰኔ 21፣2016
Просмотров 13 тыс.16 часов назад
Sheger Shelf - by Andualem Tesfaye - ሰኔ 21፣2016
ማንን ምን እንጠይቅልዎ - በዳግም ምዝገባ የ1997 እና የ2005 የኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎች ዕጣፈንታ! @ShegerFM1021Radio
Просмотров 47 тыс.16 часов назад
ማንን ምን እንጠይቅልዎ - በዳግም ምዝገባ የ1997 እና የ2005 የኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎች ዕጣፈንታ! @ShegerFM1021Radio
Sheger Mezinagna - የግጥምና ዜማ ደራሲው አለማየሁ ደመቀ - Alemayehu Demekeየ90ዎች ውብ ትዝታዎች!Alemayehu Demeke
Просмотров 5 тыс.16 часов назад
Sheger Mezinagna - የግጥምና ዜማ ደራሲው አለማየሁ ደመቀ - Alemayehu Demekeየ90ዎች ውብ ትዝታዎች!Alemayehu Demeke
Sheger Sport - የእንግሊዝ፣የፈረንሳይ እና የኔዘርላንድስ ድክመት! በፌደሬሽኖች እየተሻሻሉ የሚገኙ ህጎች እና መነሻቸው!
Просмотров 1,5 тыс.21 час назад
Sheger Sport - የእንግሊዝ፣የፈረንሳይ እና የኔዘርላንድስ ድክመት! በፌደሬሽኖች እየተሻሻሉ የሚገኙ ህጎች እና መነሻቸው!
Sheger TIntane - ሃብታሟ ሀገር የድህነት ቋት ሆናለች@ShegerFM1021Radio
Просмотров 8 тыс.21 час назад
Sheger TIntane - ሃብታሟ ሀገር የድህነት ቋት ሆናለች@ShegerFM1021Radio
ለፓርኪንግ ብሎ 7500 ብር ያስከፈለው ኢንተርናሽናል ሆቴል ለተገልጋዩ ክፍያው ተመላሽ ይደረጋል አለ!@ShegerFM1021Radio
Просмотров 45 тыс.День назад
ለፓርኪንግ ብሎ 7500 ብር ያስከፈለው ኢንተርናሽናል ሆቴል ለተገልጋዩ ክፍያው ተመላሽ ይደረጋል አለ!@ShegerFM1021Radio
Sheger Cafe Dr. Mesele Terecha With Meaza Birru on Post Adwa Health and Sanitary Issues. Part 2
Просмотров 1,9 тыс.День назад
Sheger Cafe Dr. Mesele Terecha With Meaza Birru on Post Adwa Health and Sanitary Issues. Part 2
Sheger Sport - የሊዮኔል ሜሲ አስገራሚ ሪከርዶች!#AbebeGidey #ShegerSport @ShegerFM1021Radio
Просмотров 883День назад
Sheger Sport - የሊዮኔል ሜሲ አስገራሚ ሪከርዶች!#AbebeGidey #ShegerSport @ShegerFM1021Radio
Sheger Cafe - Abdu Ali Higera With Meaza Birru ኧረ በህግ ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ትግል! @ShegerFM1021Radio
Просмотров 4,9 тыс.День назад
Sheger Cafe - Abdu Ali Higera With Meaza Birru ኧረ በህግ ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ትግል! @ShegerFM1021Radio
Sheger Mekoya - የግፍ መዓት የወረደባቸው ሮሂንጋዎች! Rohingya Genocide በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa #Mekoya
Просмотров 74 тыс.День назад
Sheger Mekoya - የግፍ መዓት የወረደባቸው ሮሂንጋዎች! Rohingya Genocide በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa #Mekoya
Yechewata Engida - የኮሎኔል ሦምረት ጨዋታ ከመዓዛ ብሩ ጋር 2ኛ ሳምንት ክፍል 2 @ShegerFM1021Radio
Просмотров 7 тыс.День назад
Yechewata Engida - የኮሎኔል ሦምረት ጨዋታ ከመዓዛ ብሩ ጋር 2ኛ ሳምንት ክፍል 2 @ShegerFM1021Radio
Tanks barta
ይህ አዋጅ ከሰኔ 1 እስከ 30 የተባለው ክልሎችን ያካትታል ወይስ ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ብቻ ነው?
ለምን አቁማችሁ ሄዳቸሁ??? ኦቴሉ ለእቲሉ ተጠቃሚዎች እንጂ አቆሞ መሄድ ይቻላል ወይ?︎??
ነጭ ራስን መከላከል ሰዉዬዉ ጥፋቱን አምኖ ከማረም የዉስጥ አሠራር ምን አይነት ክርክር?
በጣም ደስ የሚል ታሪክ እና ምርጥ ትረካ ❤❤❤❤❤
ሸገር Fm❤
ጉድ በል አደገኛ አሰራር ፣ በዚያን ብስጭትና ገዜ ስዓት ማዬትስ አይመችም፣ ወይ ትልቁ ሆቴል
ህጋው ሌብነት ቢባል አይሻልም ወይ ጉድ
ይህ የአማራ የአሁን ታሪክ ነው:: ሐገርን ኢትዮጵያን ለማዳን ፊት ሆነው መርተዋል::አሁንግን በቀናተኞች: ዘረኞች :ምቀኞች: ባለጊዜዎች :ሆዳም አማራዎችንም ጨምሮ እየተፈራረቁ በቅኝ ግዛት በትር እየጨፈጨፉት አይደለምን ?!🤔
are you seryes what 😂😂😂😂 አረ በስረአት አብብ ሙድ እየያዝክ ነው እንዴ 😂😢😢
ቃለ መጠይቁን እንደ አዲስ እያጣጣምኩት ነው :: ነብይ አራት አምስት አስርት ዓመታት ወደሁዋላ መለሰኝ:: እነ ጋሽ ስህነ( በኛ ዘመን unit leader), አቶ ኤርሳ (ላይብረሪያን), ምፅላለ ድንግል(አማርኛ), ተዘራ(ፓራቦላ), መለሰ አውላቸው....ተገኔ አበበ (የረርና ከረዩ አውራጃ ት/ቤቶች ሀላፊ) የ66 የ67 ዘመን ተማሪዎች የምናስታውስ ይመስለኛል:: ዳግም ቢፈጠሩ ከሚባሉት ነህና ነፍስህ በገነት ትረፍ::
Abye ahmed is a killer. Learn from Kenyans president . Addis abeba people move ur dead body. Tenkessakess
Addis ababa people are not hero
Kenyans hero. Ethiopian r not.
ጎድ አብዶ ናቸው እንዴ?
እንጣጥ እንጣጥ አትበል 🤣🤣🤣🤣
እባካችሁአትርሱንዘጠናሰባትየለምስምስንባልሁለትሺአምስትተመዝግበንእየጠበቅንነውየቤትክራይበስደትእየከፈልንለልጆቻችንእየከፈልንስደትንመርጠንካገኘንስደትእንገላገላለን
መቆያ 👌
Hailegebresilassie lemind new yemikorametew besport alem benigdu alem lemin ayiketilim.
😮
የኔነህ እንወድሀለን እናከብርሀለን አትጥፋ።
የኔነህ ምርጥ አጋፋ ጋዜጠኛ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
ይህ የሁላችንም ጥያቄ ነው እኔም የ 97 ተምዝጋቢ ነኝ ግን ይኸው ምንም አላየንም እኛ ግን እየቆጠብን ነው !
ቆጣቢ በቆጠበው ቤት ለሌላው መስጠታችሁ በምን አግባብ ነው
ምን አይነት ለፍዳዳ መጣብን
ኧረአልደረሰንም ባካቹ በአስመምርያ ምክንያት አትርሱን ቆጥበናልና።
ለመሆኑ ይህ አዋጅ የሚመለከተው ከውጭ አገር በጥቁር ገበያ ምንዛሪ ሃብት ያፈረቱን ሰዎች ወይስ ህዝብ እያፈናቀሉ መሬቱን በመቸብቸብ ምንጩ የማይታወቅ ገንዘብ ሰብስበው የበለፀጉትን: በስልጣን ብልግና ገንዘብ አግበስብሰው ቱጃር የሆኑትን ካድሬዎች: ዘመዶቻቸውና የቅርብ ሰዎቻቸውን ወይስ ሁሉንም? ይህ አዋጅ በብዙ መልክ ግልፅ ስላልሆነ ማብራሪያ ቢሰጥበት:: ዘራፊ የፖለቲካ ስዎችን በሚመለከት አዋጅ ሊወጣ አይችልም የሚሉ እንዳሉ ሁሉ በጥቁር ገበያ ምንዛሪ ሃብት ያፈራው የዲያስፖራ ቁጥር ጥቂት ስለሆነ ለነሱ ተብሎ አዋጅ እይወጣም የሚሉም አልታጡም:: ዙረፊ ካድሬዎችን በዘረፋ የተገኘ ንብረት ለማስመለስ ከባድ ነው: ማ በማን ላይ አዋጅ ያወጣል የሚሉ እስተያየት ሰጪዎችም አሉ::
አይ ወንድሙ ዛሬ አየሁሁ
በቃሉ፡የማይገኝ፡መንግስት፡ምን፡ትሉታላችሁ።ላለፉት፡33ዓመታት፡ህ ግን፡የሚያከብር፡አንገቱን፡የሚደፋበትና፡በችግር፡የሚጠበስበት፡ህገ፡ወጦችና፡ህግ፡የማይጠይቃቸው፡ሌቦች፡ዘና፡ብለው፡የሚኖሩባት፡ኢትዮጵያን፡ነው፡እያየን፡ያለነው።
ችግር፡የለውም፡ከናንተ፡ፍትህ ፡አንጠብቅም።እናንተ፡ጅቦች፡የጊዜ፡ጉዳይ፡ነው።እናንተ፡ተምነሸነሻችሁበት።
አንጋፋው ጋዜጠኛ የኔነህ ከበደ የት ጠፍትህ ነው? አንቱ ከተባሉት ጋዜጠኞች ውስጥ ነህ ሁሌም አደንቅሃለሁ👍 የሚውቅህ ያውቅሃል ድሮም እኛ የምንወደው ለብ ለብ ሿዋ ሿዋ የሚሰሩትን ነው አንተ ግን ጀግና ጋዜጠኛ ነህ
Ye hagerhin dictatorship titeh ye wuchun titerkaleh. Start from your own country before broadcasting outsiders story
Òoq¹
ሂድ...ለከታም**!! ይህን:ኣነባብህን: አሰወግድ**!! የድርጅቱን: ተወዳጅነትን :አታዋርድ*! ለከታም*! እምቢ: ካልክ: ትሰረዛላችህ!! ገምጋሚ: የላችሁም? ከ ሳሎን:ቱዩብ: ተማሩ**!!
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ ብርቅዬ አምባቢ ነህ
ድምጽህ ይሰቀጥጣል
እስከ አሁን አንድ የሚጨበጥ አልተናገረም። Verbose
ጥርሱን ነክሶ ነው እንዴ ሚያነበው?
እሸቴ
ጎሽ የኔም ጥያቄ ነው ???? የ97 ተመዝጋቢ ነኝ ከኋለዬ የቸመዘገቡ ስንቱ ወሰደ አይይይይ
ፋቶክ የቆጠብን የኮንዳም ንየም ድምፃችን ይሰማ
😢😢😢ነብስ በሠላም ትርፍ አንጋፋው ጨዋታ አዋቂና የጥበብ ሠው ነብይ መኮንን
ነፍስህን በገነት ያሳርፋት ነቢይ
አንዱ ማኛ አቀራረብ ነው❤
ዛሬ ሙሉ ፕርግራምክ የነብይን ታቀርባለክ ብዬ ገምቼ ነበር
Begugut yemtebkh sew adu
Exactly! He explained the situation correctly and helpful for the people and the government.
Bzu collage endazy ayinet sra nw miseru
ትክክለኛ ኣገላለፀ ፈጣሪ ያግዝህ